Gubae

Your daily companion in faithየእምነት አጋርዎ

The Bible, the songs and your church life.መጽሐፍ ቅዱስ፣ መዝሙርና የቤተ ክርስቲያን ሕይወትዎ።

In Amharic and English. Free, and it works with no internet.በአማርኛና በእንግሊዝኛ። ነፃ፣ ያለ ኢንተርኔትም ይሠራል።

Verse of the dayየዕለቱ ቃል

…

Coming upበቅርቡ

Gatherings near youበአቅራቢያዎ ያሉ ጉባኤዎች

See allሁሉንም ይመልከቱ
+

Have a gathering to announce?የሚያሳውቁት ጉባኤ አለዎት?

Churches and ministries add their own conferences, camps and worship nights from inside the app. Send it in and it reaches everybody using Gubae.አብያተ ክርስቲያናትና አገልግሎቶች ጉባኤዎቻቸውን፣ ካምፖቻቸውንና የአምልኮ ሌሊቶቻቸውን ከመተግበሪያው ውስጥ ያስገባሉ። ይላኩት፤ ጉባኤን ለሚጠቀም ሁሉ ይደርሳል።

Get it on Google Play
♫

Know a song that is missing?የጎደለ መዝሙር ያውቃሉ?

Send the words, the singer and the album from inside the app. Every submission is read by hand before it is published.ግጥሙን፣ ዘማሪውንና አልበሙን ከመተግበሪያው ውስጥ ይላኩ። የሚላከው ሁሉ ከመታተሙ በፊት በእጅ ይነበባል።

Get it on Google Play

What's insideምን እንዳለ

Eight things you'll use every weekበየሳምንቱ የሚጠቀሙባቸው ስምንት ነገሮች

The Gubae home screen
Everything in one placeሁሉም በአንድ ቦታ
Choosing a book of the Bible
The whole Bible, offlineሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ያለ ኢንተርኔት
Lyrics listed by singer
Every song, with its wordsእያንዳንዱ መዝሙር፣ ከግጥሙ ጋር
A library article
Classic books and teachingየቆዩ መጻሕፍትና ትምህርት
A reading plan
A reading plan that fits your dayከዕለትዎ ጋር የሚሄድ የንባብ ዕቅድ
A prayer list
Keep a prayer listየጸሎት ዝርዝር ይያዙ
Upcoming events
Conferences, camps and nightsጉባኤዎች፣ ካምፖችና የሌሊት ጸሎቶች
A directory of churches
A church, wherever you areቤተ ክርስቲያን፣ የትም ቢሆኑ

Works with no internetያለ ኢንተርኔት ይሠራል

The Bible is on the phone itself. On a bus, in a village, on a dead network — it opens.መጽሐፍ ቅዱስ በስልኩ ላይ ነው። በአውቶቡስ፣ በገጠር፣ መስመር በሌለበት — ይከፈታል።

Amharic that is actually rightትክክለኛ አማርኛ

The 1954 text, corrected verse by verse. Ninety-five verses every other digital copy still gets wrong were repaired by hand.የ1954ቱ ቅጂ፣ ቃል በቃል የተስተካከለ። ሌሎች ዲጂታል ቅጂዎች የሳቱአቸው 95 ቃላት በእጅ ተስተካክለዋል።

Yours stays yoursየእርስዎ የእርስዎ ሆኖ ይቀራል

Your notes, bookmarks and prayer list live on your phone. They are not uploaded anywhere.ማስታወሻዎችዎ፣ ዕልባቶችዎና የጸሎት ዝርዝርዎ በስልክዎ ላይ ይኖራሉ። የትም አይላኩም።

Take it with youይዘውት ይሂዱ

Reading here is good. On the phone you also get the reading plans, your bookmarks and highlights, the prayer list, and all of it without a network.እዚህ ማንበብ ጥሩ ነው። በስልክ ላይ ደግሞ የንባብ ዕቅዶቹን፣ ዕልባቶችዎንና ማድመቂያዎችዎን፣ የጸሎት ዝርዝሩን — ሁሉንም ያለ መስመር ያገኛሉ።

Get it on Google Play